Duration 17:29

Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ለመሞት ተዘጋጅቼ ኑዛዜ ተናዝዤያለሁ የሳሚ አስደንጋጭ ታሪክ

162 997 watched
0
9.7 K
Published 12 May 2020

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money. ****************************************************** (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም! ****************************************************** Buy a product here and help Muday Charity Association ****************************************************** https://teespring.com/Qin-leb-tube?utm_medium=email&utm_campaign=seller_campaign_launch_2&utm_source=Seller_mktauto_us#pid=2&cid=2122&sid=front ******************************************************************** ========FOLLOW US======= Telegram:- https://t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cTLuF_nkg Youtube:- /channel/UCsQ3w1a-2Da9iqJeNVotQSg Facebook:- https://www.facebook.com/QinLebochTVandRadio/ Website: http://www.bogastube.net/ Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Category

Show more

Comments - 1968
  • @
    @Mametube4 years ago ሳሚ እና ፍፁም ቅንነታቸው ይለያል ለሁለቱም እረጅም እድሜ እና ጤና እስኪ የፍፄን እና የሳሚንን ደግነት ቅንነት የምትወዱ ስራቸውን የምታደንቁ በላይክ ጨፍጭፉኝ ወደ ማሜ ቲዩብ ጎራ በማለትም ቤተሰብ ሁኑ በነገራችን ላይ አላህ ከዚህ ከኮረና ከዚህ ወረርሽኝ እናተንም ቤተሰባችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ፍፄ ሳሚ እኛም በመልካም ስራችሁ የናተን እንከተል 320
  • @
    @user-lv4oc9ll8l4 years ago ሳሚዬ የስደተኞች አባት እንኳን እግዚአብሔር ማርህ መልካምነትህ ለክፉ አልፎ አይሰጥም አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 123
  • @
    @user-yi1vv8hy7y4 years ago ሳሚ አንተ የስደተኞች አባት ወሏሂ ስጠፋ በጣም ዱአ እያደረግን ነበር አልሀምዱሊላሂ እንኳንም ዳንክልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ለአረብ ሀገር ልጆች የተናዘዝከዉን ሰስም ወሏሂ አልቅሻለሁ 😭😭😭😭😭የአንተን አይነቱን የብዛልን ግን የለም አሏህ ረጂም እዲሜ ይስጥህ ክፉህን አልስማ ያረብ 4
  • @
    @user-kn7sy4zd9i4 years ago ሳሚ መስክር መስክር ይህ እኮ የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ስራ ነው ይህ እኮ ነው ታአምረ ማርያም 136
  • @
    @nasriya32674 years ago አላህ ጨርሶ የሽረው ወላሂ ሳሚ በጠም መልካም እና ቅን ስው ነው እኔ ለሳሚ ቃል ዬለኝም የስዴታኞች አበት ነው ምርጥ ስው ሳሚ ስለምህ ብዝት ይበልልኝ እስኪ በሳሚ መደን ደስ ብሎኛል የሚል ለይክ 👍😘 87
  • @
    @user-ym5kq8rh6y4 years ago በሞት አፋፍ ያለህ እንኳ ሳምዬ ለኛ ለስደቶኞች ማሰብህ በጣም ኣስለቀሰኝ ግን ኑርልን! 98
  • @
    @kumarkumarkumar17184 years ago እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ፊፄ ማልከም ሰው እኔ ለሳም ቃል የለኝም አሁንም እመቤቴ ማርያም አትለይክ የስደተኞች ተስፍ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አሜን 5
  • @
    @fatmaseidsaeed31754 years ago ሳሚየ እንኳንም ተሻለህ አልሀምዱሊላህ
    የኛ የስደተኞቺ አባት የኛ አሳቢ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ፍፄ & ሳሚ ሁለት መልካም ሰወቺ መሰሎቻቺሁን ያብዛልን
    25
  • @
    @user-xj8hf4zl5x4 years ago የአምላክ እናት እመቤቴ ማርያም ምስጋና ላንቺ ይሁን ኡፍ እናቴ እመቤቴ በምን ቃል ላመስግንሽ ልዩ ነሽኮ እናቴ😥😥 123
  • @
    @belentubea73094 years ago ሳሚዬዬ የኛ የስደተኞች አባት እንኳን እግዚአብሔር ማርልንን 😍😍😍 56
  • @
    @user-ei2ch2ky7k4 years ago ውይ ሳምየ የኔ አስተዋይ የዋህ ሰው 😭 በጣም ነው የተሰማኝ ሀሳብህ ሁሌም ለተቸገሩ ስደተኞች ነው ጤናና እድሜ ይስጥህ።እንዲሁም ፍፄ ቅን ሰው 6
  • @
    @azebazeb32424 years ago ዋናው እምነት ይኑርህ እንጂ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁሌም ከጎንህ ናት እንኳንም ፈጣሪ ምህረቱን ሰጠህ 10
  • @
    @user-di1gi6jg7b4 years ago እሱ ሌሞት ለኛ ማሰብ የለለ ቅንነት እኮነዉ የቅን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ሳሚየ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ 16
  • @
    @user-cx9xy2jc4h4 years ago እንኳን ደህና መጣቹ የፍፄ ቤተሰቦች ።
    ማነው እንደኔ ወደ ሀገር ለመሄድ የናፍቀው ኡፍፍፍ ፈጣሪዬ ሆይ በሰላም በጤና ወደ ሀገረችን መለስን።
    18
  • @
    @gebeyamedia4 years ago ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ አንተም መልካም ሰው ነህ ሳሚንም ጨምረው ይማረው እንደ አንተ እና ሳሚ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ ። 12
  • @
    @genetube12274 years ago አላቀረቅርም ምልጃሽ ይረዳኛል
    ካቀረቀርሁበት ቀና ያደርገኛል
    113
  • @
    @zemaritsarazetewaido86714 years ago ሳሚዬ ጌታ ካንተጋራ ይሁን የእመቤታችን ድንቅ ስራ ነው ታምር ነው ለዓለም መስክሪ ሳሚዬ 😭 እናም ፊፅዬ ሰላምክ ይብዛ ስለ ቤሩት ብቻ በፀሎታችሁ አስቡን መልካም ቀን ይመጣል ሰላም ይሆናል እግዚአብሔር ጥሎም አይጥለንም 😭😭 8
  • @
    @user-wq4ec4ey6d4 years ago እውነት ነው ሳሜ በአረብ አገር ያሉ ልጆች ስት ችግር አለባቸው አተ ነህ የተረዳህን በውነት 17
  • @
    @rahmadam78924 years ago ዉይ የኔ አባት ሳሚየ ወላሂ አስለቀስከኘ ለቤተሰቦችህ ሳታስብ ለኛ ለስደቶኞቹ በማሰብህ ቃላት የለኘም ላተ አላህ እረጀም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥህ ወድሜ ሳሚ ሽአመት ኑረልን ላተ መቸም ቃላት የለኘም 62
  • @
    @emuhagos18344 years ago እመቤቴወላዲትአምላክ ምን ይሳናታል ይህ የሳም ድንቅ ተአምር ነው ምስክርነትህን ስጥ ዝም አተ
    ትበል ወንድሜ ሳሚ 🙏🙏🙏
    9
  • @
    @user-ro7ij1fu4u4 years ago ይሄ መልካምነትህ ነው አመአምላክ ያተረፈችህ ቀጥልበት ጎበዝ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን 1
  • @
    @user-yg2ln4rw2d4 years ago በጣም የሚገርም ነው ሳምየ የብዙወች የስደተኞች አባት በሐይማኖትህ በርታ ከሞት የምታሻግርህ ኪዳነምህረት አሁንም ትጠብቅህ ወድሜ መናፍቆችም ካተ ትምህርት መወሰድ አለባቸው የኛ እናት ምልጃዋ እስከዘላለም ነው የጌታየ እናት ወደኔ ትመጭ ዘድ እዴት ይቻለኛል አይገባኝም ያለቻት ኤልሳቤጥ በሰማይ መላዕክት የተመሰገነች ኪዳነምህረት ከደማችን ጋ ነው ስሟ የተዋሃደው ...
  • @
    @emebetchoquet82064 years ago እመ አምላክ የአለም መድሀኒታችን እናት ሁሉንም በዚህ ህመም እሚሰቃዩትን ዳብሽልን!!!! 45
  • @
    @user-kn7sy4zd9i4 years ago አስለቀስከኝ ሳሚ ወንድማችን እንኳንም አተረፈክ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል 25
  • @
    @user-xd2tx1ek9e4 years ago ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ አሁንም ቀሪዉን ዘመንህን እመብርሃን ትፀብቅህ ለአንተ የደረሰው እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ፫ 1
  • @
    @sadahasn89214 years ago የኛ እናትም አባትም ነው ወላሂ አመኛል ጉሮሮየን ሲል ገና ነው ከልቤ ነው ድዋ ያደረኩ ሳሚ ✌😘 14
  • @
    @omehikma21024 years ago ፍፄ እና ሳሚ ምርጥ ቅን ሰዎች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የእናተ አይነትን ሰዉ ያብዛልን ያረብ 12
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago እኛ ሰደተኞች ለሀገራችን ያብቃን አሜን
    ይህን በሸታ እንደዳይኖሰረ ያጥፍልን🙄
    እግዚአብሔር ለነሰሀ ሞት ያብቃን የምትሉ 👉👍
    60
  • @
    @zemenayabje21554 years ago ከበር ምስጋና ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ እንኳን ተረፈክ ወንድሜ
    የሲና ተራራ ሰተል እንባ መጣኝ
    በመላው አለም ለመተገኝኙ እህት ወንድምዋች እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ
    እሄ ክፎ ዘመን አለፎ ወዳጅ ዘመድ የሚገናኝበት ዘመን ያመጣልን
    4
  • @
    @hawireta7614 years ago ሳሚዬ የስደት ሀገር አበተችን ድንግል ማረያም እንኳን ባስራጋለ ተየችከ ልጂ በልጁ ሁነልን 4
  • @
    @user-wp2th3hn4y4 years ago ኡፍፍፍ ያማል
    አብሽር
    ቀጥልበት
    ጥሩስራህ />ስራህ
    ነዉ
    ያዳነህ
    እያዳዳችን
    በሱነዉ
    ሚናልፍ
    ፍጹም ሣሚ ኑሩልኝ ሺ አመት
    ... 21
  • @
    @tirualemeyihunatube3444 years ago ኦረተዶክስ የሆነ ድንቅ እናት አለን እሱም እመቤቴ ማርያም ናት እልልልልልልልልል ክብር ይገባሻል እናታችን ለኔም ታምር ተሰርቶልኛል በለዶቶ ቀን 9 ወር ሙሉ ያስጨነቀኝ ነገር ነበር መልካም ነገር አሰማችኝ እልልልልልልል 14
  • @
    @fatommosu10774 years ago ለአምላክ እናት ምን ይስናታል ክብር ምስጋና ይደርሳት የጨነት ደራሽ እመብቴ በምን አንድበቴ ላመስግንሽ እናቴ ሳሚየ እንኳን ከሞት ተርፍህ 6
  • @
    @shewit13074 years ago የእመቤታችን ታምር እጅግ ታላቅ ነው ከክፉ ትጠብቅህ እሟ ከፍ ከፍ ይበል እንኳን እግዚአብሔር አዳነህ የኛ መልካም አለፍኩት ድንግል ውጣ ውረዱን አለፍኩት ድንግል ማእበሉን ምርኩዜ ሥለሆንሽ ሥጠራው ሥምሽን ❤🌹🙏 ከዚህ ወረርሽኝ መቅሰፍት በሽታ ጠብቂን እናቴ አደራ 🙏🙏🙏
  • @
    @nfasnewzemedi33334 years ago ውይይ ሳምዬ አስለቀስከኝ፡ እግዚያብሄር እንኳን ማረልን ፡እምነትክን አጥብቀህ ያዝ። ለኛ ስላሰብክልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን!+!! 20
  • @
    @mimiymimiy71404 years ago ሀይ ፍፄ ቤሩት በጣም ይከብዳል ስቀጥል ኤንባሲ የለም ኮምነትህ ስልክ አይነሳም ሳሚ መልካም የስደት ወንድማችን እንወደዋለን ኑርልን❤❤❤❤😍😍😍 27
  • @
    @user-lo8vm8zf3m3 years ago የመደሀኔአለም እናት ክብርና ምስጋና ይድረሳት እንዴት ደስ ይላል🌹🌹🌹
  • @
    @yoditbireda46444 years ago ሳምዬ እንኳንም የእመ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆንክ ከዚም በፊት ያልከውን ስለእመቤታችን የመሰከርከው ሰምቼህ በጣም ቀናሁብህ አሁንም በሞትና ቡህይወት መሃከል ሆነህ የተቆረጠውን ያስቀጠለችልህ እመብዙሃን እመ አምላክ ክብር ለስም አጠራሯ ይሁንልን እልልልልልልልልልል 2
  • @
    @user-gf7yl5mt4p4 years ago አይ ሰሚ አይዞህ የኔ ጌታ አትሞክር አይባልም ተመሥገን ነው ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ይፈትነዋል ☝☝☝☝ 17
  • @
    @Rosemary-dt9vg4 years ago ሁለቱም ውስጤ ናቸው
    ሳሚ ፍፄ
    ፍፄ እባክህ እርዳችው ቢሩት ያሉ እህቶቻችን ቡፈጣሪ እንተ ቅን ስው ነህ
    6
  • @
    @abaynishabaynish90874 years ago ሳሚየ የእመቤታችን ታምራ እኮ ነው አሁንም ስሞን መስክርላት ፍፃየ መልካም ሰው ለነዚህ ሁለት ሰው ቅን ልቦች ላይክ 👍👍👍
  • @
    @tarearbabeslsa82284 years ago ፍፅምዩ በጣም ድንቅ ሠው ነህ ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ ሳሚ ከልቡ እሚወዳት እናት ድንግል ማርያም ትርዳህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
  • @
    @ethiopiatikdem88564 years ago ሳሚዬ ወንድሜ ላንተ ቃላት የለኝም
    ብቻ እንኩአን ተረፍክልን🙏
    የኛ የስደተኞች ሁሉ ነገር
    7
  • @
    @user-zi1pu4wg7i4 years ago ሳሚ ምህረቱን ይላክልህ በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ አይዞህ ወንድማችን👍👍 17
  • @
    @user-vc4jv9eb1l4 years ago ወንድማችን ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እንዲያው ምን እንላለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከዚህ ክፉ በሽታ እመብርሀን ትጠብቀን አሜን
  • @
    @tigistfiseha20874 years ago ፍጴ ምርጥ ሰው ፕሮግራምህን በጣም ነው እምከታታተለው በቅን ልቦች ድግሞ ብዙ ቅን ስዎችን አሳይተከናል አዎ ሳሚ በጣም መልካም ስው ነው ለአረብ እገር ሴቶች በጣም ተቆርቆሪ ነው ወንድማችን እንኮን እ/ር አተረፈህ ሀረብ አገር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አምላክ ይድረስላችው በቤሩት ያለትንም ችግር ላይ ስለሆኑ ድምጻቸው ይሰማ አገራቸው የሚገበበት መንገድ ቢመቻች ፍጼ ልክ እንደ ሳሚ ለአረብ አገር ላሉ ወገኖቻችን በጣም እሚቆረቆር አንድ ወንድም አለ ብሬክስ አበሻዊ ይባላል በጣም የበጎ ስራ የሚሰራ ወጣት ነው ፍጼ በፕሮግራምህ ላይ ብትጋብዘው ደስ ይለኛል ቅን ሰው ስለሆነ እሱን ሳትጋብዘው ይች ቀን አትለፍ በጭራሽ ሰላምህ ብዛት ይበል ፍጴ ፍቅር ይብዛልህ ሰላም ይብዛልህ ጸጋ ልበስ ለነገሩ ጸጋ ለብሰካል ጸጋ ባለቤትህን ይዘህ ትዳራችው ይባረክ ልጃችውን ያሳድግላችው አሜን አሜን ፍጴ የሰው ማኛ ...
  • @
    @eliasracs48554 years ago ውይ ሳሚዬ አስለቀስከኝ የኔ መልካም እድሜህን ያርዝምልን እመቤቴ እሱዋ አትለይህ እስከመጨረሻው። 7
  • @
    @dubaidubai24394 years ago ስምዬ እኳን ዳክልን ደስ ብሎናል እመቤቴ ዳስስችህ ትውዳት የለ ደርስችልህ አሁኝም ከነ ልጃ ትጠብቅህ 11
  • @
    @fafifafi1364 years ago ሳሚዬ የስደተኛዎች ወንድም እንኳን አተረፈህ አንተመልካም ሰዉነህ እረጅም እድሜና ጤና ፍፄ ቅንሰዉ አላህይጠብቃችሁ
  • @
    @etiopiaetiopia55234 years ago ወይኔ ሳሚዬ የስደት ወድማችን እካን ፈጣሪ ማረክ ተመስጌን ደግልማርያም ምስጋና ይድረሳት አተም ፍፄ በጣም ነው ምወድክ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችክ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን።
  • @
    @titihabte71604 years ago Praise God He's lucky
    Emebrhann yetematsene ayafrim
    4
  • @
    @medizeray30574 years ago እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና ወጣህ የኔ መልካም በስራህ መልካምነት ነው የተረፍከው 3
  • @
    @chvvcrgchvcfgggfpljd3824 years ago Fise egzahbeher yitabikachu👍👍👍👍 sami edme naa tena yistihi 👍👍👍👍💚💛❤💞 1
  • @
    @user-wu3gw7bm5c4 years ago የኛ አሳቢ ሳሚየ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ አሁንም እመቤቴ ከልጇጋር ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ የልብህ መሻት በእመብዙሀን ሁሌም ሙሉ ይሁን በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን እኳን ተረፍክልን አተን ያተረፈህ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን
  • @
    @blazingbolt88044 years ago ሳሚ መልካምስው እኳን ለንስሀ እድሜ ሰጠህ እኳን አተረፈህ ፍፅም ቅንን ሰው ሠላማቺሁ ይብዛ 8
  • @
    @fuo60484 years ago ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፍፄና ሳሚ ትለያላችሁ ኡፍ የኔ መልካሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏💜💛💚💙💚💛
  • @
    @ifacephone44764 years ago egziabher tarek yekyral woldit amlk embrhan kibr yegbat
  • @
    @iloveethioipa28724 years ago እመቤቴ የአንች በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ:በስምሽ የታመነውን ሁሉ ምህረትሽ አይራቀን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 28
  • @
    @jerrykonjo17904 years ago እውንት ያስለቅሳል በስማም ውይይይ ሳሜሜሜሜ እከዋን እግዚአብሔር ማርህ ምርጥ ውንድማችን 5
  • @
    @metikemetike74174 years ago Enkuan Egziabher mareh samiya Embate dengel Mariya tamir new Asayetakalecheuw
    yeBierut ema Egziabher yederselin betam esu yaseben samiya & fetsumiya
  • @
    @user-jw3mu2sw6g4 years ago የአንድዬ እናት እማምላክ የስደት ስንቄ ስምሽ በስነ ፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ሳሚዬ እንኳን ለዚ አበቃህ ለአንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን 2
  • @
    @selamhabeshawet36324 years ago ፍፄ በእናትክ ሳሚን ሰርፕራይዝ አድርገው በጣም መልካም ሰው ነው😘😘 እንደማበረታቻ ይሁነው 69
  • @
    @hirutwedajo89444 years ago ደሰ ይላል እንኳን ደህና መጣህልኝ ሳሚዬ አለም እማማ ወላዲት አምላክ ሁሌም ትጠብቅህ ልክ ነክ እናታችንን እናት ሳሚዬ እናመሰግናለን እንወድሃለን ኑሪልኝ!!!
  • @
    @chvvcrgchvcfgggfpljd3824 years ago Sami egzahbeher yimesgen dangil mariyami darsalihalechi amanuhel kibru yisfa imnati adinohal 💒👏 unkan dankilin yesidatanyochi amlaki atirfohali isu yitabiki sami dagu yandime korabihi .💚💛❤🥰👍👍👍👍👍👍💒🤲 2
  • @
    @susuh20004 years ago እንኳን ለዚ አበቃህ ሳሚየ አልሀምዱሊላህ ፍፄንና ሳሚን የምቶዱ 31
  • @
    @user-yc4lg5fi8v4 years ago ሳሚዬ የስደተኞች አባት ቃላት አጣሁልክ
    እግዚያብሄር ሰላምህን ያብዛልኝ
    7
  • @
    @user-cm9uk2dn4c4 years ago Samiye enkuwa teshalehi betam melekam sew neh egizabher yidima tena yistihi fita antem betam melekam sew neh egizabherkantega yihun🙏
  • @
    @honhany88744 years ago Sami melkam sew enkwan egizabher amlak atarafahe ahunem egizabher xareso yemarke erajam edema tena emanalawu ,fisu enamesegenalan selamun yabezale
  • @
    @rahmetali33894 years ago ወይኔ የስደት ወንድማችን አባታችን ነዉ እንኳን አላህ ደረሰልህ አልሀምድሊላ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 5
  • @
    @etopialove29014 years ago ሳሚዬ የስደት አባታችን ሺ አመት ነርልን
    እንካን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈክ
    መልካም ሰው ነክ
    3
  • @
    @user-yz4rv9hc3k4 years ago እንድዬ በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን የኔ መልከም ምርጥ ሳው እግዚአብሔር አንተ ቤቴሳቦችንም እግዚአብሔር ይጠብቂ ❤️❤️😍😍😘👍
  • @
    @helenbaletcha924 years ago Samey egzabehar new yemareh dgagemih mamsgeniw betami new dese yalin fesmey tebarekh😍😍😍😍❤🙏
  • @
    @goldlove72674 years ago በእውነት አስለቀሰኝ እፍፍፍ የኛ አሳቢ ልትሞት ተጨንቀህ እራሱ እኛን እኔ ልረሳህንም 14
  • @
    @bellate25564 years ago God bless you my dear. You awesome Ethiopian young man. I wish there a million people like you.
  • @
    @heregewoinenatuannafaki36864 years ago ፍፄ መልካም ሰው ነህ
    ሣሚም መልካም ሠው
    ነው የስደተኞች ወዳጅ ኑሩልን
    እኳንም እግዛብሄር አተረፈህ ሣሚ
    1
  • @
    @abebechtaye11044 years ago ፍጹም አሁን ገና እውነተኛ ሰው ጋር በጣም ጥሩ የሰው ልጅ ነው ሳሚ አሁንም ሙሉ ጤናህን ይስጥህ 4
  • @
    @workenasherdapo43494 years ago samiye ATENIMa kifu aynka nuriline 😭😭😭😭😭💛💚💙😘😘 3
  • @
    @Black-lioness4 years ago Wat a heart compelling story, may the Lord bring you healing...
  • @
    @user-ho8hh6zp7n4 years ago ሳሚ የእዉነት አስለቀስከኝ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍 ፍፁም የኔ መልካም እደናተ አይነት ደጋግ ሰወች ይብዙልን
  • @
    @user-nm6ec1pz9h4 years ago ሳሚየ የኔ መልካም እኳንም ተረፍክ እኳንም ተሻለህ
    በህልምክ የታየህ ድግል ማርያም ናት አሁንም ድግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ መልካም ሠው የክፉቀን ደራሽ
    8
  • @
    @aaliyahosman67404 years ago ፍፁም አስፈው ሰሚ ማሸሸው ሰለማቹ ብዝት ይበል ቅን ሰዎች ናቹ አለህ አለማችን ለይ የለው ወረርሽኝ አለህ የንሰልን የረብ 9
  • @
    @bayushdebele5724 years ago Wayen samy EGezabehri menam ayareGeh fetum benateki egam sudan yalenew betam tesakayetensl
  • @
    @gkw81mz984 years ago Samiye ye dahochi abat yene geta enkun egzabher marek enkun danki yene wandime
  • @
    @user-uu2zi2wq7v4 years ago እመቤታችን ክብር ምሰጋና ይገባታል እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ መልካም ሰው ነህ
  • @
    @user-dv5ns2lr5c4 years ago ህልሙን እኔ ልፍተለክ ሳሚ
    ኮሮና ነው በር ከፍቶ እልም ብሎ የጠፋው
    25
  • @
    @user-mh6or4bs4z4 years ago _ሳሚ
    _ወንድሜ እመቤቴማርያም እንኳን ለዚችቀንአበቃክ
    _የስደተኞችኣባታችን አንተንስ ክፉአይንኳክ
    _ሺአመት ገናትኖራለክ አይዞክ።
    7
  • @
    @genetgenifitwi57604 years ago በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሁንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
  • @
    @zainaz62764 years ago ሳሜዬ፡እንኳን፡ለዚህ ቀን፡አደረሰህ፡ሁሌም፡እመቤቴ ማርያም፡ሁሌም፡ከጎንህትሁን
  • @
    @shetaygetaneh22764 years ago ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሪም ነገም ስሙ ይገናል እዉነት ገና ነጭ ስትል የሆነ ደስታ ነዉ የተሰማኝ እዉነት እንኳን ደስ አለህ ተርፈህ ለምስጋና አበቃህ ዛሪም ነገም ክብር ይመስገን 3
  • @
    @hayatmohammed37574 years ago ኡፍፍፍፍፍ ሳሚየ እደዉ አላህ ይጠብላተ ቃል የለኝም ሁለየ ለኛ ትጨነቅ አለህ ታመህ እንኳን አላስቻለህም ፍፄየ አተም መልካም ሰዉ ነህ ሰላማቺሁ ብዝት ይበል 5
  • @
    @user-fq5fe2jm9p4 years ago Samiye enkan terefk beewunet egziabher kante gar yihun yesdetgnoch abat